በልደታ ክ/ከተማ የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ዋና ዋና አገልግሎቶች

1. ከተቋማት ጋር ቅንጅታዊ አሰራር መፍጠር
  • በዘርፉ ተቋማት ያሉትን የቅንጅት ችግሮችን መለየት
  • ትስስርሰነድ ማዘጋጀት እና መፈራረም
  • የቅንጅታዊ አሰራር ስምምነት ሰነድን ተግባራዊ ማድረግ
2. ስልጠና መስጠት
  • የስልጠና ፍላጎት መለየት
  • የስልጠና ሰነድ ማዘጋጀት
  • ስልጠና መስጠት
  • የስልጠናውን ፋይዳ መገምገም
3. የዘርፉ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ አፈፃፀም ክትትል ድጋፍ ማካሄድ
  • ቋሚ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
  • በክትትል ድጋፍ ወቅት የተገኙትን ግኝቶችን ግብረ መልስ መስጠት
  • የዘርፍ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ደረጃ መለካት