Welcome to Lideta Subcity Manager Office!       እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       ጽ/ቤቱ የአዲስ አበባ ከተማ በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የብልጽግና ተምሳሌት ሆና ለማየት ይተጋል!!
image
image
image
image
image

የልደታ ክ/ከተማ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ አራርሳ ድሪባ ከነዋሪዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጡ።

ህዳር 24, 2018
ህዝብን የሚያማርሩ እና ለመንግስት አገልግሎት ጉቦ የሚጠይቁ ካሉ እርምጃ እየወሰድን እናርማለን። በሰንበት ገብያው ላይ ደላላውን በማስወጣት አምራቹና ሸማቹ በቀጥታ እንዲገናኙ ተደርጓል። በፋብሪካና በግብርና ምርቶች አቅርቦትና ፍላጎትን ለማጣጣም በትኩረት እየተሰራ ነው። የአገልግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ ነው የበለጠ የማሻሻል ተግባር እየተከናወነ ነው። የቤት ፍላጎትና አቅርቦትን ለማመጣጠን በትኩረት እየተሰራ ነው። ችግሮችን መሻገር የምንችለው ህዝብና መንግስት ተባብረው ሲሰሩ በመሆኑ ተባብረን እንስራ።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች